የአያት ቤቶች መገኛ ቦታዎች (location)፣ የምርት አይነቶች እና በልዩነት የሚገኙ ጥቅሞች (comparative Advantages)

የአያት ቤቶች መገኛ ቦታዎች (location)፣ የምርት አይነቶች እና በልዩነት የሚገኙ ጥቅሞች (comparative advantages)

(CCE Site) ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ

  • ቅይጥ አገልግሎት /mixed use/

(መኖሪያ ከ4ኛ ፎቅ ጀምሮ + የንግድ ማእከል) block 4,5 &6.

o ባለ 3 መኝታ ቤቶች 109 ካ.ሜ 115 ካ.ሜ 127 ካ.ሜ 138 ካ.ሜ 145 ካ.ሜ

  • የመኖሪያ አገልግሎት ብቻ የሚሰጡ / Residential apartments /

o ባለ 3 መኝታ ቤቶች (ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያው ያለው)

109 ካ.ሜ፣ 115 ካ.ሜ፣ 127 ካ.ሜ እና 138 ካ.ሜ ባለ 4 መኝታ ቤቶች

(ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያው ያለው) 150 እና161 ካ.ሜ

  • Duplex G+1 አፓርትመንት

o ባለ 3 መኝታ ቤት 145 ካ.ሜ (ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያው ያለው)

Hill bottom site (አያት አደባባይ ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት)

o ባለ 3 መኝታ ቤቶች (ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያው ያለው)

109 ካ.ሜ፣ 115 ካ.ሜ፣ 127 ካ.ሜ እና 138 ካ.ሜ

o Duplex G+1 አፓርመንት

ባለ 3 መኝታ ቤት 150 .

በከፊል የሚጠናቀቅ አፖርታማ መኖሪያ ቤት አሰራር እና አጠቃላይ ይዘት

1) የመታጠቢያና የወጥ ቤት ክፍሎች፤የውሀ መስመር መገጣጠሚያዎች ውስጥ ለውስጥ ብቻ ይዘረጋሉ

2) የመብራትና የስልክ መቀበያ መስመሮች /ኮንዲዮት ያለ ሽቦ/ ይዘረጋል

3) የሳሎን በርመዝጊያ ብቻ በእንጨት ታምቡራት ይሰራል፡፡ መስኮቶቹ በሙሉ በአልሙኒየም ይሰራሉ

4) ደረጃና ዊንዶው ሲል በሙሉ በሐረር ማርብል ይሰራሉ

5) እያንዳንዱ አፓርታማ አንድ የመኪና ማቆሚያ አለው

6) እያንዳንዱ የጋራ ሕንፃ ሊፍት ፤ጀነሬተር፤ፓምፕና የውሀ በርሜል አለው

7) እያንዳንዱ የጋራ ሕንፃ የቆሻሻ ማውረጃ ጋር ቤጅሹት አለው

8) እያንዳንዱ የጋራ ሕንፃ የግቢው ወለል ኮንክሪት አርማታ ይለብሳል፡፡

9) ይህ የከፊል ግንባታ አማራጭ መኖሩ ደምበኛው የቤቱን ፊኒሽንግ በሚፈልገው መንገድ ለመስራት ነጻነቱን እንዲያገኝ ያስችለዋል፡፡

ሙሉ ግንባታቸው የሚጠናቀቅ አፖርታማ መኖሪያ ቤት አሰራር እና አጠቃላይ ይዘት

1) የመሬት ወልለ ንጣፍ ፤የመኝታ ክፍሎች፤ሳሎን እና ምግብ ቤት ፕላስቲክ ታይልስ ሌሎች ሴራሚክ ነው፡፡

2) አጠቃላይ የኤሌክትሪክ መገጣጠሚያዎች እና መብራቶች በድርጅቱ ስታንዳርድ መሰረት ይዘረጋሉ

3) የመታጠቢያ እና የወጥ ቤት ክፍሎች የውሀ መስመር ከነመገጣጠሚያው ተሟልቶ ይዘረጋሉ

4) የመፀዳጃ ቤት ግድግዳ 1.5 ሜ ከፍታ ሴራሚክ ይለብሳል

5) ለዋናው መታጠቢያ ቤት ገንዳ ለሁለተኛው መፀዳጃ ክፍል ሻወር ይገጠማል

6) እያንዳንዱ የመፀዳጃ ክፍል አንድ የፊት መታጠቢያ እና አንድ የሽንት ቤት መቀመጫ ፤ሳሙና ማስቀመጫ፤ የፎጣ መስቀያ፤ሶፍት ማንጠልጠያ እና 80 ሊትር የውሀ ማሞቂ ያይኖረዋል

7) ወጥ ቤት ካቢኔት በአያት እህት ኩባንያ በሞዝቮልድ ጥራት ያለው የዕንጨት ስራ ግብዓት ይገጠምለታል

8) የመኝታ ክፍሎች ቁምሳጥኖች በአያት እህት ኩባንያ ሞዝቮልድ ጥራት ያለው የዕንጨት ስራ ግብዓት

ይገጠምለታል

9) መዝጊያዎች በሙሉ በሞዝቮልድ በእንጨት ታምቡራታ ይሰራሉ

10) መስኮቶች በሙሉ በአልሙኒየም ይሰራሉ

11) ደረጃና ዊንዶው ሲል በሙሉ በአያት እህት ኩባንያ ምርት በሆነው ሐረር ማርብል ይሰራል፡፡

12) እያንዳንዱ አፓርታማ አንድ የመኪና ማቆሚያ አለው

13) እያንዳንዱ የጋራ ሕንፃ ሊፍት ፤ጀነሬተር፤ ፓምፕና የውሀ በርሜል አለውዋጋ

የአያት ቤቶች ላይ ብቻ በልዩነት የሚያገኟቸው ጥቅሞች

  • ድርጅቱ ቀደምትና ፈር ቀዳጅ ከመሆኑም በላይ ላለፉት 25 ዓመታት ከ6000 በላይ ቤቶችን ሰርቶ ማስረከቡ
  • ሲሲኢ ሳይት መሀል ከተማ ላይ መገኘቱ (ከመገናኛ አደባባይ 10 ደቂቃ ብቻ ) ብሎም በሁሉም አቅጣጫ መንገዶች መኖራቸው፡፡
  • የመጀመሪያ ክፍያውን በአነስተኛ ገንዘብ መጀመር ማስቻሉ (ከ8% ጀምሮ)
  • ሁለቱም ግቢዎች ዋናው መንገድ ዳር የሚገኙ መሆናቸው

  • ሰፊ ግቢና አረንጓዴ ስፍራ ያለው
  • በእያንዳንዱ ብሎክ መካከል 15.7 ሜትር አረንጓዴ ስፍራ ያለው
  • ግቢው ውስጥ ዘመናዊና ግዙፍ የገበያ ማዕከል መኖሩ ( ጂምናዚየም፣ ሱፐርማርኬት፣

ሬስቶራንት፣ ፋርማሲ፣ ሲኒማ፣ ባንክና ኢንሹራንስ ወዘተ )

  • ያለተጨማሪ ክፍያ የመኪና ማቆሚያ መመቻቸቱ (ለዋናው ቤት አንድ ማቆሚያ ለእንግዳና ተጨማሪ መኪኖች ግቢ ውስጥ )
  • ለእያንዳንዱ ህንጻ ሁለት ሊፍት መገጠሙ
  • ለእያንዳንዱ ህንጻ መጠባበቂያ ግዙፍ ጄኔሬተሮች መገጠማቸው
  • ጋርቤጅ ሹት፣ ወተር ፓምፕ እና የውሀ በርሜል የተሟላ መሆኑ
  • ለግቢው ነዋሪዎች የአጸደ ህፃናት መኖሩ
  • ሁለቱም ግቢዎች የኤልክትሪክና የውሀ አገልግሎት አስቀድሞ የተሟላላቸው መሆኑ
  • ከግሪን ኤሪያ ውጭ ያለው የግቢው አካል በኮንክሪት አርማታ የሚሰራ መሆኑ
  • አያት ሂልቦተም ግቢ ከዋናው የባቡር መሳፈሪያ መነሻ ላይ መገኘቱ
  • ሁለቱም ግቢዎች የታክሲ መጫኛና መውረጃ በመግቢያ በራቸው ላይ መገኘቱ
  • አማራጭ የክፍያ አገልግሎትና ብድር መመቻቸቱ (40/60፣ 50/50፣ 60/40፣ 80/20) የወለድ መጠኑ በጣም አነስተኛ መሆኑ ደምበኛውን የበለጠ ተጠቃሚ ያደርገዋል፡፡
  • የክፍያ አፈጻጸሙ የግንባታውን ደረጃ ተከትሎ መሆኑ ደምበኛው በከፈለው ገንዘብ የተሰራውን ስራ መቆጣጠር ያስችለዋል

  • የግብዓት በአቅርቦት በእህት ኩባንያዎቹ የሚሟላ መሆኑ(ገላን ማርብል እና ሞዝቮልድ

የእንጨት ስራ)

  • አማራጭ ስፋት ያላቸው ቤቶች መኖራቸው (ከ109 ካሜ እስከ 161 ካሜ መኖሩ)
  • ሁሉም ቤቶች በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከራሱ መታጠቢያ ጋር ያላቸው መሆኑ
  • የአያት የመኖሪያ አፓርትመንቶች መኖሪያ ግቢዉ የታጠረ መንደር መሆኑ ብሎም መግቢያና መውጫዎቹ ደህንነታቸው የተጠበቁ መሆናቸው
  • ቤቶቹ የሚገኙበት ስፍራና ይዘት በከራይ ከፍተኛ ገቢ ሊያስገኝ የሚችል መሆኑ
  • በመኖሪያ ግቢዎቹ አካባቢ የትምህርትና የጤና መሰረተ ልማቶች የተሟሉ መሆኑ፡፡ (ዘመናዊ ትምህር ቤቶችና የህክምና ተቋም)
  • ድርጅቱ አክሲዮን ማህበር መሆኑ እና በስሩ ብዙ ትልልቅ እህት ኩባንያዎች መኖራቸው፡፡

(ራስ ሆቴል፣ ሮሀ ሆቴል፣ ገላን ማርብል፣ ሞዝቮልድ ፈርኒቸር፣ አልፋ ማተሚያ እና አልፋ የርቀት ትምህርት ዩኒቨርሲቲ) ይህም ድርጅቱ በደምበኞች ዘንድ ያለውን ተዓማኒነት ከፍ ያደርገዋል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *